እንኳን ደህና መጣችሁ እህቶቼ። እናንተን እዚህ በማግኘቴ በጣም ደስተኛ ነኝ። እንዲህ ውብና በአንድነት ሆናችሁ ስትጫወቱ ስትመገቡና ጥሩ መዓዛ ባለው መስተንግዶ ታጅባችሁ ቡና ስትጠጡ ማየት እንዴት ያስቀናል። በመስተንግዶአችን እንደተደሰታችሁ ተስፋ እናደርጋለን ወደፊትም እናንተን ውድ እህቶቼን ዳግመኛ ለማስተናገድ ሁሌም ዝግጁ ነኝ።
Welcome my dear sisters to our café. I am so happy to have you here. Wow, how envious it is to see you so beautiful and playing together, eating and drinking coffee accompanied by the aromatic environment. We hope you enjoyed our hospitality and I am always ready to host you again my dear sisters in the future.
Comentarios